ሙከራ 42

አማርኛ » እንግሊዝኛ (US)



ቀን:
በፈተና ላይ የሚያሳልፈው ጊዜ;:
Score:


Sat May 23, 2026

0/10

አንድ ቃል ላይ ጠቅ ያድርጉ
1. ማድሪድ እስፔን ውስጥ ነው።
Madrid is in   See hint
2. እሱ የዩንቨርስቲ ተማሪ ነው።
He at the university   See hint
3. የመመገቢያ እቃ የት ነው?
Where are the ?   See hint
4. እዛ ወንዙ ይታይካል /ሻል?
Do you see the river ?   See hint
5. ተጨማሪ አንድ ብርጭቆ ውሃ እባክህ/ሽ።
glass of water, please   See hint
6. ወደ አየር ማረፊያው ለመሄድ ስንት ነው ዋጋው?
What does it cost to go to the ?   See hint
7. ነብሮቹ እና አዞዎቹ የት ናቸው?
Where are the tigers and the ?   See hint
8. ከከፍታ ላይ ተወርውሮ መጥለቅ ትችላለህ/ያለሽ?
you dive?   See hint
9. ትኩረት ፣ አውቶቡሱ እየመጣ ነው!
Attention, bus is coming   See hint
10. በረዶ በሚሆንበት ጊዜ ባቡር እንጓዛለን.
We the train when it snows   See hint