ሙከራ 52



ቀን:
በፈተና ላይ የሚያሳልፈው ጊዜ;:
Score:


Tue May 05, 2026

0/10

አንድ ቃል ላይ ጠቅ ያድርጉ
1. ካናዳ የሚገኘው ሰሜን አሜሪካ ውስጥ ነው።
is in North America   See hint
2. ቼሪ ቀይ ነው።
cherry is red   See hint
3. ብርጭቆዎች ፤ ሰሃኖች እና ሶፍቶች እዚህ ናቸው።
Here are the glasses, the and the napkins   See hint
4. አጋጊ/ ሳቢ ሆኖ አግኝቼዋለው።
I find that   See hint
5. የባሮ ሽንኩርትም መብላት ይወዳሉ?
Do you also to eat leek?   See hint
6. ዝርዝር ገንዘብ የለኝም።
I have no   See hint
7. ከኋላ መቀመጥ እፈልጋለው።
I want to sit in the   See hint
8. በቀን መቁጠሪያዎ ላይ ምን አለ?
on your calendar?   See hint
9. አይብ በጣም ጠንካራ ሽታ አለው.
The cheese quite strong   See hint
10. አፓርታማ እየፈለግኩ ነው።
looking for an apartment   See hint