ሙከራ 49



ቀን:
በፈተና ላይ የሚያሳልፈው ጊዜ;:
Score:


Tue May 05, 2026

0/10

አንድ ቃል ላይ ጠቅ ያድርጉ
1. ፈረንሳይ የሚገኘው አውሮፓ ውስጥ ነው።
France is in   See hint
2. በረዶ ነጭ ነው።
is white   See hint
3. በዚህ መጥበሻ ላይ ነው አትክልት የምትጠብሰው/የምትጠብሺው?
Are you grilling the on this grill?   See hint
4. ያንን የአታክልት ቦታ ወድጄዋለው።
I like that   See hint
5. በቆሎ መብላት እወዳለው።
I like to eat sweet   See hint
6. እባክዎን ትንሽ ጊዜ ይጠብቁ።
wait a moment   See hint
7. የቲያትር መግቢያ ትኬቶች አሁንም አሉ?
Are tickets for the theater still ?   See hint
8. ውሃው ለስላስ ያለ ነው?
Is the water ?   See hint
9. ቅዳሜና እሁድ ወዴት ትሄዳለህ?
Where are you going on the ?   See hint
10. መኪናው ከቤቱ ፊት ለፊት ነው.
The car is in of the house   See hint