ሙከራ 21



ቀን:
በፈተና ላይ የሚያሳልፈው ጊዜ;:
Score:


Sat May 02, 2026

0/10

አንድ ቃል ላይ ጠቅ ያድርጉ
1. ነገ እንገናኛለን?
Shall we see each other ?   See hint
2. እኔ ሻይ እጠጣለው።
I tea   See hint
3. የእኔ ባል መኪና እያጠበ ነው
My husband is washing car   See hint
4. ወደ ባቡር ጣቢያ መሄድ እፈልጋለው።
I like to go to the station   See hint
5. ያንን ከእሩዝ ጋር ይፈልጋሉ?
Would you that with rice?   See hint
6. የመጨረሻው አውቶቢስ መቼ ነው የሚነሳው?
is the last bus?   See hint
7. ህንጻው ስንት አመቱ ነው?
old is the building?   See hint
8. የሰውነት እንቅስቃሴ ትሰራለህ/ሪያለሽ?
Do you ?   See hint
9. አሁን እንሂድ?
Shall we go ?   See hint
10. መዝገበ ቃላት ያስፈልገኛል።
I need a   See hint